FDRE E-Services and E-Business Training
Description
ይህ የኢፌዴሪ መንግስት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የስልጠና ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ ዜጎችና ባለድርሻ አካላት የኢ-አገልግሎትና የቢስነስ ፖርታሎችን ለመጠቀም ቀላል ይሆንላቸው ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ የአጠቃቀም ማኑዋል ነው።
Training and reference documentation for users of the FDRE E-Service and E-Business Portals. The training is provided based roles of the portals; customers, supervisors, case workers and administrators.
What Will I Learn?
- ይህ ፕሮግራም የኢፌዴሪ የኤሌክትሮንክ መንግስት ተጠቃሚዎች የኦንላይን አገልግሎቶችን ችግር ሳይገጥማቸው መጠቀምና የመንግስትን አገልግሎት በኦንላይን ዘዴ ማቀላጠፍ እንዲችሉ ያግዛቸው ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
- የስልጠና ፕሮግራሙ በዋነኝነት ጠተቃሚዎች ችግር በሚገጥማቸው ጊዜ እንደ ረዳት አስተማሪ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ያለ አስተማሪ እንዲማሩበትና እገዛ እንዲያገኙበት ያስችላል።
- This training program is designed to help users of the FDRE E-Service and Business portals able to use the services provided easily and conveniently.
- The program is intended to be as a reference documentation that helps users to refer at anytime and anywhere when the face inconveniences using the portals without the need of a physical expert trainer.
Topics for this course
4 Lessons01h 52m 53s
ቢዝነስ ፖርታል የደንበኞች ስልጠና (Business Portal Training for Customers)
ቢዝነስ ፖርታል የደንበኞች ስልጠና (Business Portal Training for Customers)
የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የደንበኞች ስልጠና (E-Services Customers Training)
የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የደንበኞች ስልጠና (E-Services Customers Training)
ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የቡድን መሪዎች ስልጠና (Business Portal Supervisors’ Training)
ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የቡድን መሪዎች ስልጠና (Business Portal Supervisors' Training)
ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የባለሙያዎች ስልጠና (E-Services Case Workers’ Training)
ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የባለሙያዎች ስልጠና (E-Services Case Workers' Training)
About the instructors
1 Courses
0 students
1 Courses
0 students